
አዳብና ማለት በአጭሩ በጉራጌ ክልል በተለይ በሶዶ ክስታኔ ማህበረ ሰብ ውስጥ የሚከበር የወጣት ወንዶችና ሴቶች የሚጨፍሩበት፣ የሚዝናኑበትና የሚተጫጩበት ከጥንት ጀምሮ የመጣ ባህል ነው።ይህ ባህላዊ ጭፈራ /አዳብና በውስጡ ብዙ ባህላዊ ጨዋታዎች የያዘ ነው ከመስከረም 16-ጥቅምት 05 ድረስ የሚቀጥል ነው/guragea traditionally and caltural music sep 16-oct 05 /e.c
hope intertaimentsodere tvሶደሬ ቲቪ
0 Comments